TOTO ACADEMY

የቶቶ ታዳጊዎች አካዳሚ

Our team is one of the best cycling teams in Ethiopia and aims to remain at the top. We aspire to write cycling history and carve out an era in the sport's annals. Due to this long-term vision, talent development plays a crucial role within our team. Our ultimate dream is to win major classics or grand tours with a rider who has come through the ranks of our talent development program.

የብስክሌት አካዳሚያችን ጠንካራ ተወዳዳሪ ብስክሌተኞችን ለማፍራት የኢትዮጵያንና በተለይ ምስራቅ ኢትዮጵያ የብስክሌት ስፖርት ያሳድጋል ብለን እናምናለን። የብርታት እና የፍጥነት ሥልጠናዎችን በመጠቀም አትሌቶች በከፍተኛ ደረጃ እሽቅድምድሞች ውስጥ ለመሳተፍ የሚያስፈልገውን ጽናት እና ጥንካሬ ይጎናጸፋሉ። ይህ ዲፓርትመንት ቴክኒካዊ የቭስክሌት ክህሎቶችንም በማስተማር አትሌቶች አፈጻጸማቸውን እያሻሻሉ የተለያዩ መልከዓ ምድሮች ላይ መንዳት እንዲችሉ ያዘጋጃል።

እጅግ ዘመናዊ መሣሪያዎች እና የተራቀቁ የስልጠና መገልገያዎች አትሌቶች ለስኬት የሚያስፈልጋቸውን ነገሮች ሁሉ ያቀርባሉ። የብስክሌት ዲፓርትመንት አትሌቶችን ለኦሎምፒክ ውድድር ጨምሮ ለተለያዩ አካባቢያዊ፣ ክልላዊ እና ዓለም አቀፍ ውድድሮች ማዘጋጀት ላይ ጥብቅ ትኩረት በማድረግ የዓለም መድረክ ላይ ውጤት ለማምጣት ዝግጁ የሆኑ የቀጣዩን ትውልድ የኢትዮጵያ የብስክሌት ሻምፒዮኖች የማፍራት ሥራን የሚሰራ ይሆናል።።

ታዳጊዎቹ በጥቂት

በድሬደዋም በታዳጊ ቡድን በቢ ታቅፈው የሚገኙ በርካታ አትሌቶች አሉ!

2
Number of pro races won by riders formed at our Development Team
1
Number of riders who turned professional

Youth Academy

Talent development in cycling is starting at increasingly younger ages. Through our extensive scouting network, we focus on identifying talents at a young age. Subsequently, young riders can receive intensive guidance through our academy, an initiative independent of associations.

Youth Academy
Professional Team

Professional Cycling Team

Within our team structure, everyone under contract has access to the same developmental opportunities. This means that riders from both the main team and Development Team often race and train together. Each rider is offered a tailored training program with the ultimate goal of maximizing talent for both the main team and Development Team.

Latest News

News Photo
"በሴቶች የብስክሌት ስፖርት ሀገሬን ማስጠራት እፈልጋለሁ  " ታዳጊ ፌቨን ፍቃዱ
May 25, 2025

ገና በአፍላ የእድሜ ክልል ላይ የምትገኝ ወጣት ነች፤ ከልጅነቷ ጀምሮ ከሜዳው ጋር በብስክሌት ግልቢያ እንደጀመረች ተነጋግራለች፤ ለአመታት ላቧን አፍስሳ በግሏ …

Read more
News Photo
በ6ኛው መላው የድሬዳዋ ጨዋታዎች የብስክሌት ውድድር ተተኪ ብስክሌተኞች ምን አሉ?
May 07, 2025

6ኛው መላው የድሬዳዋ ጨዋታዎች የብስክሌት ውድድር ባለፈው እሁድ ሚያዚያ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡ በውድድሩም በመለስተኛ ኮርስ ምድብ ተተኪ ታዳጊ …

Read more
News Photo
የድሬዳዋ የብስክሌት ክለቦች ውድድር ድሬ ቶቶ ክለብ ተወዳዳሪዎች አሸነፉ
April 26, 2025

የድሬዳዋ ቶቶ ክለብ ተወዳዳሪዎች አሚር ጃፈር አሸነፈ ፤ ካሌብ በላይ ከቶቶ የነሐስ ሜዳሊያ አግኝቷል፡፡ ድሬዳዋ ከነማ በክለብ የዋንጫ ባለቤት ሆኗል!

Read more