ተተኪ ብስክሌተኞች ምን አሉ?
ከድሬ ሰማይ ስር
6ኛው መላው የድሬዳዋ ጨዋታዎች የብስክሌት ውድድር ባለፈው እሁድ ሚያዚያ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡ በውድድሩም በመለስተኛ ኮርስ ምድብ ተተኪ ታዳጊ ወጣቶች ተካፋይ ሲሆኑ ከጨዋታውን በኃላ ታዳጊ ወጣቶችን እና አሰልጣኛቸውን ስለውድድሩ አነጋግረናቸዋል ፡፡ ተከታዩን አስተያየት ሰጥተውናል፡፡