ድሬ ቶቶ ቡድን የድሬደዋ ኩራት

Dire Toto is a cycling Team based in Dire Dawa, dedicated to nurturing local talent and promoting a cycling culture across Ethiopia. We organize community rides, train young athletes, and compete in national and regional races. Our mission is to revive Ethiopian cycling and build a team that proudly represents Ethiopia on the international stage. ድሬቶቶ የብስክሌት ቡድን ቁርጠኝነት እና ስልታዊ እቅድ ላይ ትኩረት አድርጎ ቁጥር አንድ የብስክሌት ቡድን መገንባት ላይ የሚሰራ ነው። በድሬዳዋ ከተማ በድሬ የብስክሌት አፍቃሪያን የተመሰረተው ይህ ቡድን በአዲስ ስልትና፣ ዘመናዊ አስለጣጠኖች በመላው አለም መወዳደር የሚችል አስፈሪ ቡድን እንዲሆንና ቀጣይ የብስክሌተኛ ትውልድን በማነቃቃት ድሬዳዋንና ኢትዮጵያን የሚያኮሩ፣ የሚያስጠሩ ወጣት አትሌቶችን ማፍራት ነው።




Critérium du Dauphiné
8/8
Val-d'Arc › Plateau du Mont-Cenis
133km
08 Jun '25 - 15 Jun '25
7/8 Grand-Algueblanche › Valmeinier 1800
131km
8/8 Val-d'Arc › Plateau du Mont-Cenis
133km
Tour de Suisse Women
4/4
Küssnacht › Küssnacht
129km
12 Jun '25 - 15 Jun '25
3/4 Oberkirch › Küssnacht
123km
4/4 Küssnacht › Küssnacht
129km
Tour de Suisse
1/8
Küssnacht › Küssnacht
129km
15 Jun '25 - 22 Jun '25
1/8 Küssnacht › Küssnacht
129km 15 Jun '25
2/8 Aarau › Schwarzsee
177km 16 Jun '25
3/8 Aarau › Heiden
195km 17 Jun '25
Giro d'Italia Next Gen
1/8
Rho › Rho
8km
15 Jun '25 - 22 Jun '25
1/8 Rho › Rho
8km 15 Jun '25
2/8 Rho Fiera Milano › Cantù
146km 16 Jun '25
3/8 Albese Con Cassano › Passo del Maniva
144km 17 Jun '25
Copenhagen Sprint
1/1
Roskilde › Copenhagen
151km
21 Jun '25
Copenhagen Sprint
1/1
Roskilde › Copenhagen
235km
22 Jun '25
Tour de France
1/21
Lille › Lille
185km
05 Jul '25 - 27 Jul '25
1/21 Lille › Lille
185km 05 Jul '25
2/21 Lauwin-Planque › Boulogne-sur-Mer
212km 06 Jul '25
3/21 Valenciennes › Dunkerque
178km 07 Jul '25
Giro d'Italia Women
1/8
Bergamo › Bergamo
13km
06 Jul '25 - 13 Jul '25
1/8 Bergamo › Bergamo
13km 06 Jul '25
2/8 Clusone › Aprica
99km 07 Jul '25
3/8 Vezza D'Oglio › Trento
124km 08 Jul '25

አትሌቶቹን ይተዋወቁ

Meet The Riders

View All Riders

Racing Calendar

መርሀ-ግብር

የኢትዮጵያ ብስክሌት ሻምፒዮና ውድድር መቀሌ ሰኔ 18/2017 ዓ.ም

መቀሌ ከተማ | | Tigray | Ethiopia

የቶቶ ክለብን ጨምሮ ክልሎችና ከተማ መስተዳድሮች የሚሳተፉበት የ2017 የኢትዮጵያ ብስክሌት ሻምፒዮና ውድድር በመቀሌ ከተማ...

25

Jun

'25

Wednesday

Read More

View All Races

Shop | ሱቃችን

ልዩ ሽያጭ Merchandise

በአዳዲስ ማሊያዎች

የቡድናችንን መንፈስ ያሳድጉ! ማልያውን በመግዛት የእርሶን ተሳትፎ ይጨምሩ።

የደጋፊ ማልያዎችን በነፃ የሚያገኙበት ቻሌንጅ በቅርቡ ይጀምራል!

Coming Soon

አዲስ ነገር

NEWS

6ኛው መላው የድሬዳዋ ጨዋታ የብስክሌት  ውድድር በቶቶ ብስክሌት ክለብ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

6ኛው መላው የድሬዳዋ ጨዋታ የብስክሌት  ውድድር በቶቶ ብስክሌት ክለብ አሸናፊ…

ሚያዝያ 26 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ  በድሬዳዋ ከነማ፣ በድሬ ፖሊስና ቶቶ ብስክሌት ክለቦች መካከል ላለፉት  ሳምንታት በድሬ… ...

June 1, 2025
Read More
"በሴቶች የብስክሌት ስፖርት ሀገሬን ማስጠራት እፈልጋለሁ  " ታዳጊ ፌቨን ፍቃዱ

"በሴቶች የብስክሌት ስፖርት ሀገሬን ማስጠራት እፈልጋለሁ  " ታዳጊ ፌቨን ፍቃዱ

ገና በአፍላ የእድሜ ክልል ላይ የምትገኝ ወጣት ነች፤ ከልጅነቷ ጀምሮ ከሜዳው ጋር  በብስክሌት ግልቢያ እንደጀመረች  ተነጋግራ… ...

May 23, 2025
Read More

View All Articles

OUR

ALLIES