ካሌብ በላይ ከአባቱ በላይ ካሳና ከእናቱ ፋንታ ክብረት 16/12/1999 ዓ.ም የተወለደው ይህ ወጣት መደበኛ ትምህርቱን ከብስክሌቱ ጋር በማጣመር በቤተሰቦች ሙሉ ድጋፍ ወደ ሚወደው የብስክሌት ስፖርት ሲወዳደር የነበረ ነው።
በተሳተፈባቸው ሰባት ውድድሮች ከፍተኛ የሚባል ውጤት ያስመዘገበ ሲሆን በ አንድ ው ድ ድር ብቻ የወደቀ
Ride with Us: Exclusive Updates, Race Insights, and Behind-the-Scenes Action