Team Dire TOTO Inauguration.
የቶቶ ብስክሌት ምስረታ
የቶቶ ስፖርት ብስክሌት ቡድን ህዳር 07/2017 ዓ.ም በይፋ ተመሰረተ | Team Dire TOTO was founded on November 16/2024
የቶቶ ስፖርት ብስክሌት ቡድን ህዳር 07/2017 ዓ.ም በይፋ ተመሰረተ Team Dire TOTO was founded on November 16/2024 የድሬዳዋን ብስክሌት ከማነቃቃት በላይ በከተማዋ ላይ ያሉ ወጣቶችንም ለማነሳሳት እንዲሁም ክለቡ ኢትዮጵያን የሚያኮሩ ልጆችን ለማብቃትና ከኢትዮጵያ አልፎ በመላው አለም ተወዳዳሪ መሆን የሚችል ክለብ ማድረግ ነው።
